የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሶስት መደብ እንደ አስፈላጊነቱ የቅድመ ሥራ ሥልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept